Jump to content

እሳት

ከውክፔዲያ
መስቀል ደመራ፣ 2006 ዓም

እሳት ብርሃንንና ሙቀት የሚሰጥ የጥንተ ንጥሮች አፀግብሮት ነው፣ የውክሰዳ ምሳሌ ነው። የሚነካቸውን ነዳጅ ነገሮች ሁሉን ይበላል፣ ጢስንም ያወጣል፣ አመድ ወይም ቀላጭ ይተርፋል። አስፈላጊ የሆኑት ነገሮች ኦክሲጅንነዳጅሙቀት በሚፈለገው መጠን አንድላይ ሲጋጥሙ፣ እሳት ይከሠታል። የራሱን ሙቀት ከዚያ ይፈጥራል፣ ኦክሲጅን ወይም ነዳጅ እስከሚያልቅ ድረስ ይቃጠላል። ለምሳሌ ሀይድሮጅን እና ኦክስጅን በአፀግብሮት ሂሊየምን ይፈጥራል።