ስላንቺ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ስላንቺኢትዮጵያ አስቂኝ የፍቅር ፊልም ነው። ፊልሙ በኢትዮጵያ ሲኒማ ቤቶች ረዥም ጊዜ የቆየ ሲሆን በህዝብ ዘንድ ከፍተኛ ተቀባይነትን አግኝቷል። በ4ኛው የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የፊልም ፌስቲቫል 3 ሽልማቶችን ያገኘ ሲሆን በኒው ዮርክ ዓለም አቀፍ የፊልም ፌስቲቫል ላይም በተመሳሳይ ምርጥ ዓለም አቀፍ አስቂኝ የፍቅር ፊልም ተብሎ ተሸልሟል።