ስም ይወጣል ከቤት ይከተላል ጎረቤት

ከውክፔዲያ

ስም ይወጣል ከቤት ይከተላል ጎረቤትአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የሰው ልጅ ባህሪ መገለጫ ስም እቤት ይወጣና ሌላው ሁሉ ከዚህ ይከተላል።