ስቲቨን ፒየናር
Appearance
|
ስቲቨን ፒየናር |
|||
|---|---|---|---|
| ሙሉ ስም | ስቲቨን ጀሮም ፒየናር | ||
| የትውልድ ቀን | መጋቢት ፰ ቀን ፲፱፻፸፬ ዓ.ም. | ||
| የትውልድ ቦታ | ጆሃንስበርግ፣ ደቡብ አፍሪካ | ||
| ቁመት | 170 ሳ.ሜ. | ||
| የጨዋታ ቦታ | መሃል ሜዳ | ||
| የወጣት ክለቦች | |||
| ዓመታት | ክለብ | ጨዋታ | ጎሎች |
| ዌስትበሪ አርሴናል | |||
| ስኩል ኦፍ ኤክሰለንስ | |||
| አያክስ ኬፕ ታውን | |||
| ፕሮፌሽናል ክለቦች | |||
| 1999-2001 እ.ኤ.አ. | አያክስ ኬፕ ታውን | 24 | (6) |
| 2001-2006 እ.ኤ.አ. | አያክስ | 94 | (15) |
| 2006-2008 | ቦሩሲያ ዶርትመንድ | 25 | (0) |
| 2007-2008 እ.ኤ.አ. | →ኤቨርተን (ብድር) | 28 | (2) |
| 2008-2011 እ.ኤ.አ. | ኤቨርተን | 76 | (7) |
| ከ2011 እ.ኤ.አ. | ቶተንሃም ሆትስፐር | 8 | (0) |
| ብሔራዊ ቡድን | |||
| 1999 እ.ኤ.አ. | ደቡብ አፍሪካ (ከ፲፯ በታች) | 1 | (0) |
| ከ2002 እ.ኤ.አ. | ደቡብ አፍሪካ | 57 | (2) |
| የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ መጋቢት ፲፱ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ የካቲት ፰ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። | |||
ስቲቨን ጀሮም ፒየናር (መጋቢት ፰ ቀን ፲፱፻፸፬ ዓ.ም. ተወለደ) ደቡብ አፍሪካዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። በአሁኑ ጊዜ ለቶተንሃም ሆትስፐር እና የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ይጫወታል።
