Jump to content

ስግፍሪድ እና ሮይ

ከውክፔዲያ
ሲየፍሪድ እና ሮይ በ 2012

ስግፍሪድ እና ሮይ ከ[[ነጭ አንበሶች]ና ከነጭ ነብር ጋር በመሥራታቸው የሚታወቁ የጀርመን-አሜሪካውያን አጫዋቾች እና «አስማተኞች» ነበሩ። ስግፈሪድ ፍሽባከር (ጁን 13 ቀን 1939 እ.ኤ.አ.- ጃንዩዌሪ 2021 እ.ኤ.አ.) እና ሮይ ሆርን (ኡቬ ሉድቪግ ሆርን፣ ኦክቶበር 3 ቀን 1944 እ.ኤ.አ.– መይ 8 ቀን 2020 እ.ኤ.አ.) ነበር።