ስፐንጅቦብ ስኰይርፓንትስ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ
SBSP logo.png

ስፐንጅቦብ ስኰይርፓንትስ (በእንግሊዝኛ: SpongeBob SquarePants) የባሕር ውስጥ ሰፍነግ ካርቱን ባለታሪክ እንዲሁም በኒከሎዴዎን (Nickelodeon) የተፈጠረ አንድ የአሜሪካ አኒሜሽን ቴሌቪዥን ትርዒት ነው።