Jump to content

ስፓይደርማን

ከውክፔዲያ

ስፓይደርማን (እንግሊዝኛ: Spider-Man) የማርቨል ኮሚክስ ሱፐር-ሂሮ ባለታሪክ ነው። በስታን ሊ እና በስቲቭ ዲትኮ በአሜዚንግ ፋንታሲ ላይ ተፈጥሯል። በማርቭል ኮሚክስ ለሚታተሙ ይህ መፅሀፍ በነሀሴ 1955 በ15ተኛው መፅሀፍ ዋና ገፀባህሪ ተደርጎ በየወሩ እየተሰራበት ያለድንቅ ገፀባህርይ ነው።

ስፓይደርማን በፊልሞች

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ስፓይደርማን

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የ1970ው ስፓይደርማን ፊልም በኮሎምቢያ ምስሎች ተዘጋጅቶ የቀረበ ሲሆን ኢ. ደብሊው ስዋክ ሀመር ዳይሬክት ተደርጎ ለእይታ የቀረበ ፊልም ነው።

  • ኒኮላስ ሀመንድ
  • ጄፍ ዶነል
  • ሊዛ ኤልባቸር እና ሌሎች ተውነውበታል።

የፊልሙን ፖስተር ለማየት እዚህ ይጫኑ።

ስፓይደርማን ስትሪክስ ባክ

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

በግንቦት 1 1971 ለእይታ የቀረበ ፊልም ነው። ተዋናዮች

  • ኒኮላስ ሀመንድ
  • ቺፕ ፊልድስ
  • ሚካኤል ፓታኪ ሌሎችም

poster

ስፓይደርማን: ዘድራጎንስ ቻሌንጅ

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ሳም ራኢሚ ሲሪየስ

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
ፊልም አመት
ስፓይደር-ማን 1995
ስፓይደር-ማን 2 1997
ስፓይደር-ማን 3 2000

የማርክ ዌብ ፊልሞች

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ፊልም አመት
ዘ አሜዚንግ ስፓይደር ማን 2005
ዘ አሜዚንግ ስፓይደር ማን 2 2007

የማርቭል ፊልሞች

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
  • ካፒቴን አሜሪካ: ሲቪል ዋር
  • ስፓይደር ማን: ሆም ከሚንግ
  • አቬንጀርስ: ኢንፊኒቲ ዋር
  • አቬንጀርስ: ኢንድ ጌም
  • ስፓይደር ማን: ፋር ፍሮም ሆም
  • ስፓይደር ማን: ኖ ዌይ ሆም