ስፖርት

ከውክፔዲያ
ስፖርት

ስፖርት የተደራጀ እና ውድድራዊ መልክ ያለው አካላዊ ብቃትን እና ነጻ ጨዋታን (fair play) የሚጋብዝ እንቅስቃሴ ነው። የሚመራው ራሳቸውን ችለው በተቀመጡ ህጎች እና ደንቦች ነው። የተወዳዳሪው አካላዊ ጥንካሬ እና ብቃት የክንውኑን ውጠት (ማሸነፍ ወይም መሸነፍ) ይወስናሉ። አካላዊ እንቅስቃሴዎቹ የሰዎችን፣ የእንስሳቶቹን እና የመሳሪያዎቹን (መሳሪያ ስንል ኳስጦርራኬት የመሳሰሉትን ያጠቃልላል) እንቅስቃሴ ናቸው። ነገር ግን የካርታ እና የመደብ ጨዋታዎችን የአካል ብቃት ስለማይጠይቁ የጭንቅላት ስፖርቶች ሽንላቸዋለን።

መለጠፊያ:መዋቅር-ባህል መፅሐፍት