Jump to content

ሶውል

ከውክፔዲያ
(ከሶል የተዛወረ)
Nam Dae Mun (남대문)

ሶል (서울 특별시 /ሰውዑል/) የደቡብ ኮርያ ዋና ከተማ ነው።

የሰዉል የገበያ ማእከል

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 23,000,000 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 10,287,847 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 37°30′ ሰሜን ኬክሮስ እና 127°00′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

26 ዓክልበ. እስከ 467 ዓ.ም. ድረስ «ዊረየሰውንግ» ተብሎ የፐቅቼ መንግሥት መቀመጫ ነበረ። በ«ኮርየው» መንግሥት ዘመን (910-1384 ዓ.ም.) ስሙ «ናምግየውንግ» ሆነ። በቾሰውን መንግሥት (1384 ዓ.ም.) ስሙ «ሃንሰውንግ» ወይም «ሃንያንግ» ተባለ። ስሙ ስውዑል (ሶል) ከ1874 ዓ.ም. ጀምሮ ነው፤ ከ1899 እስከ 1937 ዓ.ም. ድረስ ጃፓኖች ሲያስተዳደሩት ስሙን በጃፓንኛ «ከይጆ»፤ በኮሪይኛም «ግየውንግሰውንግ» አሉት።

በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ Seoul የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።