ሶኒ

ከውክፔዲያ

ሶኒ (እንግሊዝኛSony) መቀመጫውን በ ጃፓን ሃገር ቶክዮ ከተማ ያደረገ የኤሌክትሮኒክስ አምራች ድርጅት ነው። ድርጅቱ በ አለም ላይ በዘርፉ ከተሰማሩ ግዙፍ ድርጅቶች አንዱ ነው።

የሶኒ ኮርፖሬሽን ዋና መስሪያ ቤት ሕንፃ ቶክዮ
ጊንዛ በሚባለው የቶክዮ አካባቢ የሚገኘው የሶኒ ሕንፃ

ምርቶች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ሶኒ ከሚያመርታቸው እቃዎች ውስጥ ቴሌቪዥንኮምፒዩተር፣ የ ፕሌይ ስቴሽን ጌሞች፣ ዲጂታል ካሜራዎች፣ እና ሌሎችም ይገኙበታል። ድርጅቱ ከ አለማችን 20 ከፍተኛ ሰሚኮንዳክተር አምራች ድርጅቶች አንዱ ነው።