ሸማ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ሸማ የኢትዮጵያ የሃገር ልብስ ሲሆን የሚሰራውም በእንዝርት ከተፈተለ ጥጥ ነው። ይህን ልብስ የሚሰራው ሰው ሸማኔ ይባላል።