ሸማች

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ሸማች የግብይት ሥርዓት ውስጥ ዋና ተዋናይ ሲሆን ድርሻውም ለኑሮው አስፈላጊ የሆኑ ሸቀጦችን ይገዛል። ገዥዎች ሁሉ ሸማቾች ናቸው ማለት አይቻልም። ነገር ግን ሸማቾች ሁሉ ገዥዎች ናቸው።