ሹም ለመነ አዘዘ

ከውክፔዲያ

ሹም ለመነ አዘዘአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ሹም ሲናገር እንደ ትዕዛዝ ይቆጠራል።