ሹም ቢሞት ቀባሪው ሀምሳ የሹም ልጅ ቢሞት መቶ ሀምሳ

ከውክፔዲያ

ሹም ቢሞት ቀባሪው ሀምሳ የሹም ልጅ ቢሞት መቶ ሀምሳአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ሹም ከሞተ በኋላ አይፈራም ነገር ግን በኅይወት እያለ ይፈራል። ያንን የሚያሳይ።