ሺንዠንግ

ከውክፔዲያ
ሺንዠንግ
新郑
ፓጎዳ ቤተ መቅደስ በሺንዠንግ
ክፍላገር ሄናን
የሕዝብ ብዛት
   • አጠቃላይ 600,000
ሺንዠንግ is located in ቻይና
{{{alt}}}
ሺንዠንግ

34°14′ ሰሜን ኬክሮስ እና 113°26′ ምሥራቅ ኬንትሮስ

ሺንዠንግ (ቻይንኛ፦ 新郑) የቻይና ከተማ ነው።

ኋንግ ዲ ዋና ከተማ ዮሾንግ በጥንት እዚህ እንደ ነበር ይታመናል። ፐይሊጋንግ የተባለው የጥንታዊ ሥነ ቅርስ ዙሪያ ውስጥ አለ።