ሺ ዝንብ መሶብ አይከፍትም

ከውክፔዲያ

ሺ ዝንብ መሶብ አይከፍትምአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ድር ቢያብር አንበሳ ያስር ከሚለው አባባል ተቃራኒ ሲሆን ምናልባትም የተቃራኒነቱ ምክንያት ዝንቦች ተባብረው የመስራት ባህርይ ስሌላቸው ይሆናል።