ሻማ ራሱ ነዶ ራሱ ብርሀን ይሰጣል

ከውክፔዲያ

ሻማ ራሱ ነዶ ራሱ ብርሀን ይሰጣልአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

እራሱን ጎድቶ ሌላውን የሚጠቅም ሰው የሚያሳይ