ሻሽ ይደምቃል ማቅ ይሞቃል የሚበጀውን ባለቤቱ ያውቃል

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ሻሽ ይደምቃል ማቅ ይሞቃል የሚበጀውን ባለቤቱ ያውቃልአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ከራሴ በላይ ስለኔ ሚያውቅ የለም ይመስላል ይዘቱ።