Jump to content

ሻንቅላ

ከውክፔዲያ

ሻንቅላ (shanqilla) ወይም በአጭሩ (ሻንቆ) በኢትዮጵያቤኒሻንጉል ጉምዝ ብሔራዊ ክልል የሚኖር ብሔር ነው።

መልክዓ ምድር

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የሻንቅላ ብሔር በምዕራባዊው የኢትዮጵያ ግዛት የሚኖር ህዝብ ነው። አሰፋፈሩም በምዕራብ ሱዳን በምስራቅ አማራ እና ኦሮሚያ በሰሜን አማራ በደቡብ የጋምቤላ ክልል ህዝቦች ያዋስኗቸዋል።

  • አሻድሊ ሀሰን
  • ሼህ ሆጀሌ
  • መሀመድ ኡስማን