ሾላ በድፍን

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ሾላ በድፍንአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

አንድ አንድ ነገርን ሳይገልጡ ተከድኖ ይብሰል ማለት ጥሩ ነውን የሚያስተምር። ሁልጊዜ የማይሰራ አባባል ቢሆንም ለተወሰኑ ነገሮች ጠቃሚ ሳይሆን አይቀርም