ቀላል ንኝት

ከውክፔዲያ

ቀላል ንኝት (Simple diffusion) ሟሚዎች በሙሙት ውስጥ ወይም በከፊል አስተላላፊ ክርታስ በኩል በብዛት ተከማችተው ከሚገኙበት ስፍራ አነስተኛ ክምችት ወዳለበት ስፍራ ነፃ በሆነ መንገድ የሚንቀሳቀሱበት ሂደት ነው።