ቀላል የውሃ ማጣሪያ ዘዴ

ከውክፔዲያ

ቆሻሻ ውሃን ለማጣራት ብዙ መንገዶች አሉ። ሆኖም ግን በቀላሉ ያለ ብዙ ወጭ ወይም ደግሞ ለድንገተኛ ጥማት የሚረዳ የውሃ ማጣራት ዘዴ እታች ይታያል፡