ቀልዶች ከጋብሮቮ ምድር በአረፈዓይኔ ሐጐስ የተተረጎመ ከቡልጋሪያ ዋና ከተማ ተሰደው በጋብሮቮ የሚባል ቦታ ስለሚኖሩ፣ በቀጥቃጣነታቸው ታዋቂነት ስላተረፉ ማህበረሰቦች የሚያትት የቀልድ መጽሃፍ ነው። መጽሃፉ በታተመበት ወቅት ከፍተኛ ተነባቢነትን በማትረፉ ቀጥቃጣ ሰው ጋብሮቭ በሚል ስያሜ እንዲታወቅ አድርጓል። [1]