ጉራ ሃሬ
Appearance
(ከቀጠጥና የተዛወረ)
ጉራ ሃሬ ወይም ቀጠጥና ወይም የአህያ ጆሮ Verbascum sinaiticum ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው።
በሌላ ምንጭም «ዳባ ከደድ» ተብሏል።
ሌላ ዝርያ Salvia schimperi ደግሞ «የአህያ ጆሮ» ተብሏል።
ደጋ፡ ወይናደጋ እንዲሁም ቆላ የሚበቅል ነው።
በአገር ባሕላዊ መድኃኒት፦
ሥሩ ለእባብ ነከስ ይኘካል።
ሥሩም በውሃ ለከብቶች አልቅት ልክፈት ወይም ፍርንት እጢ ብግነት ይሰጣል።[1]
የተደቀቀ ቅጠል ለጥፍ ለቁስል ይለጠፋል፣ የሥሩም ጭማቂ ለሆድ ቁርጠትና ለተቅማጥ ለማከም ይጠጣል።[2]
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
- ^ የፍቼ፣ ኦሮሚያ ባህላዊ መድሃኒት ጥናት 2006 ዓም ከዓቢዩ እኒየው እና ሌሎች፣ ጎንደርና አዲስ አበባ ኡኒቨርሲቲዎች ሥነ ፍጥረት ኮሌጆች
- ^ የዘጌ ልሳነ ምድር ባህላዊ መድሃኒት ጥናት 1999 ዓም ከጥላሁን ተክለሃይማኖት፣ ሚሩጸ ጊዳይ፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ