Jump to content

እባብ

ከውክፔዲያ
እባብ

እባብእንስሳ አይነት ነው።

እባብ ተናዳፊ በመሆኑ በሰዎች ዘንድ እጅግ ይፈራል።

ሰዎች ላይ የመንደፍ አዳጋ ካደረሰ በኋላ በፍጥነት ስለሚያሳብጥ ያበጠውን አካል በስለት ከፍቶ ካላስታገሱት ለሞት ሊያጋልጥ ይችላል።