ቁልፉ እኔ ጋ ነው

ከውክፔዲያ

የየአማኑኤል ደክተሮች የታካሚዎቻቸውን መዳንና አለመዳን ለማወቅ ፈልገው ጥቁር ሰሌዳ ላይ የበር ምስል ሰርተው እብዶቹ እንዲገቡበት አዘዟቸው ከዛም በኋላ ሌሎቹ በሙሉ ለመግባት ቢታገሉ አንዱ ግን ተቀምጦ ሲስቅ ዶክተሮቹ ተመልክተው የዳነ መስሏቸው ምነው ብለው ቢጠይቁት ቁልፉ ያለው እኔጋ ነው ብሎ እርፍ፡፡