ቁምጥና

ከውክፔዲያ

ቁምጥና ማይክሮባክቴሪየም ሌፕሬ በሚባል ባክቴሪያ የተነሳ የሚይዝ በሻታ ነው። ይህ ጀርም በሽታውን እንደሚያስከትል ለመጀመሪያ ጊዜ የታወቀው በ1873 እ.ኤ.አ. ነበር። ቁምጥና የዘር በሽታ ነው ተብሎ በስሕተት ለብዙ ዘመናት ባለማውቅ ብዙ ችግሮች ፈጥሮ ነበር።

የውጭ መያያዣዎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]