ቁራ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ

ቁራ ኢትዮጵያኤርትራሶማሊያ ብቻ የሚገኝ ወፍ ነው። በባዮሎጂ ስሙ (Corvus crassirostris) ነው። በእንግሊዝኛ ደግሞ Thick-billed Raven ይባላል። ቁራ ያገኘውን ስጋም ሆነ አትክልት ይመገባል። ከሱ ዝርያወች ሁሉ ትልቅ የሆነው ቁራ 60-64 ሳንቲ ሜትር ሲረዝም እስከ 1.5 ኪሎ ይመዝናል። ከአንገቱና ከኔፓው ላይ ነጭ ነው። በስተቀር በሙሉ ጥቁር ነው። የሚኖረው ከተራራማ ስፍራ 1500 እስከ 3400ሜትር ከባህር ወለል በላይ ነው። ቁጥሩ በመመናመኑ አሁን አስጊ ደረጃ ላይ ካሉ እንስሳት አንዱ ነው።

ቁራ
የሚገኝበት አገር