Jump to content

ቁርጥ

ከውክፔዲያ

ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራ የምግብ አይነት ሲሆን፣ የሚሰራውም ከጥሬ ስጋ ነው።

ቆንጆ የሆነ የፍየል ወይም የ በሬ ስጋ ቀይ የሽነጥ ስጋ እና ሻኛ ቢሆን ይመረጣል ከ ሰናፍጭ ፡ ከ አዋዜ ወይም ከሚጥሚጣ ጋር መጠቀም ይቻላል

ሊተረጎም የሚገባ

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]