ቁርጭምጭሚት

ከውክፔዲያ
ቁርጭምጭሚት

ቁርጭምጭሚት በሰውነት አካላት ጥናት የእግር ቅልጥም እና እግር የሚገናኙበት ቦታ ነው። ይህ የመገጣጠሚያ አጥንት የላላ ቡለን አይነት መዋቅር ሲሆን እግር በተወሰነ አንግል እንዲንቀሳቀስ ይፈቅዳል።