ቁስቋም ዕቃ ቤት

ከውክፔዲያ
የእቴጌ ምንትዋብ አልጋና የተለያዩ መገልገያ እቃዎች በቁስቋም ዕቃ ቤት

ቁስቋም ዕቃ ቤትደብረ ፀሐይ ቁስቋም የሚገኝ ህንጻ ሲሆን በዘመኑ የተለያዩ መገልገያ እቃወችን ይዞ ይገኝ ነበር። በ1889፣ ከደርቡሽ ቃጠሎ የተረፉ የእቴጌ ምንትዋብ መገልገያ እቃዎችና የእርሷንና የልጅ ልጇን አጽማት ይዞ የሚገኝ ሳጥን በዚሁ ቦታ አሁን ይገኛል።


-1px