Jump to content

ቁጭትና መረቅ ለጊዜው ይጣፍጣል

ከውክፔዲያ

ቁጭትና መረቅ ለጊዜው ይጣፍጣል የአማርኛ ምሳሌ ነው።

ጊዜያዊ ደስታን የሚሰጥ ነገር ግን ቋሚ ያልሆነ