ቁጭ ብዬ ሳመሽ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ቁጭ ብዬ ሳመሽ

(22)ውሽምዬ አለቃ ሲወጡ ቤት ይመጣል እና ተማዘንጊያ ጋር ተላምደው ኖሯል።አለቃ ከውጭ ድክም ብሏቸው መጥተው ደጃፍ ያለች መደብ ላይ ቁጭ ብለዋል። ማዘንጊያም ከውሽምዬ ጋር የስንብት ሲሳሳሙ አለቃ አይተው ዝም ብለዋል። ውሽ...ም በጓሮ ተሸኝቶ ማዘንጊያ ወደ ደጃፍ ብቅ ሲሉ አለቃን ያዩዋቸዋል። «አለቃ መጥተዋል እንዴ?» ይላሉ። «እንዴ እዚህ ቁጭ ብዬ ሳመሽ አላየሽኝም እንዴ» ብለው ማዘንጊያ ሲሳሙ ማየታቸውን ተናገሩዐዋ። ታዲያ ይሙቱ እንዴ ታፍነው?


[[መደብ: የኢትዮጵያ ቀልዶች]