Jump to content

ቃል (ቃል መግባት)

ከውክፔዲያ

ቃል ወይም በእንግሊዝኛpromise የሚባለው አንድን ነገር አንደሚያደርጉት ለማሳመን የሚሠጥ ንግግር ነው። ይህም በሀይማኖታዊ መልክ ከሆነ በመሃላ ሊታገዝ ይችላል። በተለምዶ ግን መሀላ አልባዎቹ ብቻ እንደ ቃል ይወሰዳሉ። በህግ ደግሞ ለአንድ ስምምነት (ውል) መስማማት ወይም ኮንትራት መግባት ማለት ነው።

  • ምሳሌ፦ ቃል የዕምነት እዳ ነው። ይባላል።