ቄሱም ዝም መጽሀፉም ዝም

ከውክፔዲያ

ቄሱም ዝም መጽሀፉም ዝምአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

መልስ ሲታጣ፣ ዝምታ ሲሰፍን የሚባል