ቅኝ ግዛት

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ

ቅኝ ግዛት ማለት የአንድ ሃገር ህዝቦች የሌላውን ሃገር ህዝቦች በቁጥጥር ስር በማዋል የሚደረግ ግዛትን የማስፋፋት ስራት ነው። በዋናነት ቅኝ ግዛት የሚገልጼው ከ15ኛው እስከ 20ኛ ክ/ዘመን ያለውን የአውሮፓ ሀገሮች የአፍሪካን፣ ሰሜን አሜሪካን እና የእስያ ሃገሮች የተቆጣጠሩበትን ዘመን ነው። ኢትዮጲያም በጣሊያን ቅኝ ተገዝታ እንደነበር ይታወቃል።