ቅዱስ ራጉኤል

ከውክፔዲያ
ቅዱስ ራጉኤል
ሊቀ መላዕክት
ራጉኤል ማለት የኃያላን ኃያል የእግዚአብሔር ኃይል ምርት ነው
በየወሩ ታስቦ የሚውለው በወሩ መጀመሪያ ቀን ፩
የንግሥ ቀን መስከረም ፩
የሚከበረው በመላዕክት ተራዳኢነት በሚያምኑ ክርስቲያኖች
መዐረግ መጋቤ ብርሃናት


ራጉኤል ፣ በእንግሊዘኛ ሲፃፍ:Raguel ሲነበብ ‘’ራጉዌል’’; በግሪክ ሲፃፍ: Ῥαγουὴλ ሲነበብ:Rhagouḕl; በዕብራይስጥ ሲፃፍ: רְעוּאֵל ሲነበብ:Rəʿūʾēl እግዚአብሔርን ቃል አስከባሪ(የሕግ መላዕክ) ማለት ነው፡፡ የሰይጣናትን ጥፋት የሚበቀልም ነው.. . ፤ በብርሃናት ላይ የተሾመም መልአክ ነው ፤ በዚህም መጋቤ ብርሃን ይባላል፡፡ የወደቁ መላዕክትን ይቆጣጠራል፡፡ ይቀጥላል