ቅፅበታዊ ምላሽ

ከውክፔዲያ

ቅፅበታዊ ምላሽ (Impulse Response) የአንድ ሲስተም ምላሽ (ሪስፖንስ) ማለት የሲስተም ውጤት ለእያንዳንዱ ፍሪኩዌንሲ ኦፍ ኢንፑቱ

• ስቴፕ ኢንፑት የሲስተም ውጤት ለኢንፑት ከአንድ ደረጃ ወደ ሌላ [0----1] እና የሲስተም ውጤት ምን ያህል ስቴብል እንዲሁም ሴትል እስኪያደርግ ያለውን ሁኔታ መለኪያ

• ኢምፐልስ ኢንፑት የሲስተም ውጤት ለሁሉም ፍሪኩዌንሲ በተመሳሳይ የኢንፑት ማግኒቱድ መጠን

የሲስተም ምላሽ ለሆነ ቅፅበታዊ ውጫዊ ኢንተርፊራንስ፤ ስንገልጠው አንድ ፐለስ በትንሽ ጊዜ ውስጥ ስለዚህም ከፍ ያለ ማክሲማ፤ አንድ ተፅእኖ ነገር ማለትም የቅፅበት ኢንፑት ገቢ በሲስተም ውጤት ላይ የሚፈጥረውን ተፅእኖ ማመልከቻ።

ውጤት፣ ኢንፑት ቅፅበታዊ ኢንተርፊራንስ ፣ ያለ ጊዜ (ታይም) ተፅእኖ ስለዚህም በሁሉም ፍሪኩዌንሲ(ድግግሞሽ፣ Frequency can be calculated by counting a recurring event in a certain defined duration.)፣ ለምሳሌ፤ በጄኔሬተር ኮንትሮል(AVC) ላይ መብረቅ የኤሌክትሪክ መስመሩን (Spike) ሲያገኘው የሚፈጥረው ተፅእኖ (Impulse Response). [1]

  1. ^ http://www.researchgate.net