Jump to content

ቆስጣ

ከውክፔዲያ

ቆስጣ ወይም ስዊስ ቻርድ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራ የምግብ አይነት ሲሆን፣ የሚሰራበት የአትክልት አይነት ነው።

ቀይ ስር ቅጠል ጎመን ደግሞ «ቆስጣ» ሊባል ይችላል፤ በሥነ ሕይወት ግን ይህ ሌላ ዝርያ ነው።