በልጺ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
Bălţi - በልጺ
መሃል ከተማው
Wappe vo Bălţi
የበልጺ ባንዲራ የበልጺ አርማ
ዝርዝር
ከንቲባ Vasile Panciuc
የተመሠረበት ዓ.ም. 1413
የሕዝብ ብዛት 127 00(1996 ዓ.ም.)
ስፋት: 71 km²
ሰዎች በየካሬ-ኪሎሜትሩ: 1,748
ከፍታ 150 m
የፖስታ ቁጥር MD-3100
የስልክ መግቢያ (+373) 231-X-XX-XX
ሥፍራ 47° 45'42 N
27° 55'44
E
ዌብሳይት http://www.balti.md
Balti Moldova.png
ስፍራ በሞልዶቫ (ቀይ)

በልጺ (ሞልዶቭኛBălţi) የሞልዶቫ ሦስተኛ ትልቅ ከተማ እንዲሁም በአገሩ ስሜን ዋነኛው ከተማ ነው። ከኪሺንው ወደ ስሜን በ135 km ይርቃል። የድኒስትር ወንዝ ፈሳሽ በሆነው በትንሹ ረውት ወንዝ አጠገብ በአቀበት ላይ ሲገኝ በመካከለኛው ዘመን ይህ አቀበት በደን (ዕንጨቶች) ተሸፍኖ አሁንም ተቆርጧል።


Commons-logo.svg
በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ በልጺ የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።