በራብሪት

ከውክፔዲያ
የኮሎራዶ የድንች ጥንዚዛ

በራብሪት በጣም ሰፊ የሆነ የሦስት አጽቄ ክፍለመደብ ነው። ብዙ አይነቶች ጥንዚዛ ይባላሉ። 400,000 ያህል የተላያዩ ዝርዮች ሲኖሩ ከሌሎች ሦስት አጽቄ ዝርዮች ቁጥር ይልቅ እጅግ ይበዛሉ። የሥነ ሕይወት ሊቅ ጆን ሃልደይን እንዳለው፣ «ከዝርዮቹ ብዛት የተነሣ፣ ፈጣሪው ስለ በራብሪት ልዩ የሆነ መውደድ እንዳለው ይመስላል።» የማርያም ፈረስ ወይም የማርያም ጥንዚዛ የሚትባል ደግሞ በዚህ ክፍለመደብ ትቆጠራለች።