በሬ ሳላይ መጣሁ

ከውክፔዲያ

በሬ ሳላይ መጣ ሁ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ሞጣ ቀራንዮ ምነው አይታረስ
በሬ ሳላይ መጣሁ ከዚያ እስከዚህ ድረስ
  • ቁልፉ ሀረግ - በሬ ሳላይ፤
  • ሰሙ የሚያርስ በሬ አላየሁም ሲሆን
  • ወርቁ ሰው ሁላ አልቆ ሬሳ ላይ እየተረማመድኩ መጣሁ