Jump to content

በሬ ሳላይ መጣሁ

ከውክፔዲያ
(ከበሬ ሳላይ መጣ ሁ የተዛወረ)

በሬ ሳላይ መጣ ሁ

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
ሞጣ ቀራንዮ ምነው አይታረስ
በሬ ሳላይ መጣሁ ከዚያ እስከዚህ ድረስ
  • ቁልፉ ሀረግ - በሬ ሳላይ፤
  • ሰሙ የሚያርስ በሬ አላየሁም ሲሆን
  • ወርቁ ሰው ሁላ አልቆ ሬሳ ላይ እየተረማመድኩ መጣሁ