በር ውይይት:ምህንድስና

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ኢንጂኔሪንግ የሚለውን 'ምህንድስና' በሚለው የአማርኛ ቃል ለምን አይቀየርም?

ከኢንጂነሪንግ ምህንድስና[ኮድ አርም]

ከኢንጂነሪንግ ምህንድስና የሚለው ቃል ይሻል ይሆን ወይ ከሰላምታ ጋር

አዎ ይሻላል ምህንድስና ነዉ የኛ ቋንቋ ጥሩ ገላጭ ቃልም ነዉ፡፡ HafiDawud (talk) 13:08, 9 ሰፕቴምበር 2017 (UTC)

ተቀይሯል Hgetnet (talk) 14:22, 9 ሰፕቴምበር 2017 (UTC)