በሰው ቁስል እንጨት ስደድበት

ከውክፔዲያ

በሰው ቁስል እንጨት ስደድበትአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ከበደል ላይ ግፍ ሲጨመር፣ ያንን ጉዳይ መግለጫ