Jump to content

በሶ

ከውክፔዲያ

ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራ የምግብ አይነት ሲሆን፣ የሚሰራውም ከገብስ ነው።

የበሶ አዘገጃጀት የሚጀምረው መጀመሪያ ጥሩ ገብስ ከመምረጥ ሲሆን በመቀጠል ገብሱን መቁላት(በደንብ ማመስ) ያስፈልጋል በመቀጠልም በጥራት የተዘጋጀውን ገብስ የተመጠነ ጨውና ኮሮሪማ ጨምሮ ማስፈጨት ከዛም የተፈጨው ገብስ በቀጥታ በሶ ወደሚል ስያሜ ይቀየራል ከዛም የበሶ ዱቄቱን እንዳስፈላጊነቱ በሶ ብስብስ ወይም በሶ ጁስ አዘጋጅቶ መጠቀም ይቻላል


 አቅራቢ     ቶፊቅ ሐሚድ ከሚካሄል

ሊተረጎም የሚገባ

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]