በቁንጥጫ ላይ ቁንጥጫ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

በቁንጥጫ ላይ ቁንጥጫ ህጻናት የሚጫወቱት ጨዋታ ሲሆን ያንዱን ህጻን ልጅ እጅ ጀርባ ሌላው ህጻን በመቆንጠጥ የተቆነጠጠው ደግሞ የቆነጠጠውን እጅ ጀርባ በመቆንጠጥ መሰላል መሰራት ነው። ነገር ግን አንደኛው ህጻን የጁን ጀርባ በመወጠር እንዳይቆነጠጥ ካደረግ የቆነጠጠውን እጅ በደምብ አድርጎ መለምዘግ ይችላል ምክናይቱም ያኛው መቆንጠጥ ስለማይችል ብድሩን መመለስ አይችልም።