በቂና አስፈላጊ

ከውክፔዲያ

ስነ አምክንዮ "በቂ" እና "አስፈላጊ" የሚሉት ቃላቶች በጣም የጠራ ትጓሜና አጠቃቀም አላቸው።

ṾưựưḀḀḀḀ’•₵¤v‰”ℳm³m³m³m³m³== አስፈላጊ ሁኔታ == መጀመሪያ ምሳሌዎችን እንይ፡rterg

ለማየት አይን አስፈላጊ ነው -- 575676645ሲተረጎም፣ ለማየት የአይን መኖር መሟላት አለበት። በሌላ አነጋገር አይን ከሌለ ማየት አይቻልም።
አባት ለመሆን ወንደ መሆኑ አስፈ45ty456ላtፋል፡ 'r> P), ትርጉሙም P የ"Q " መዘዝ ነው ማለት ነው። ወይም በሌላ አነጋገር Q እውን ሲሆን Pን ያመላክታል ማለት ነው። ምሳሌ፡ እይታ => አይን መኖር ፤ እይታ መፈጠሩ አይን መኖርን ያመላክታል። ወይም ደግሞ አይን መኖር የእይታ መዘዝ ነው።

yt5ytert34trm45tmewmtmrymrtmum56y4576ʶ645

በቂ ሁኔታ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ምሳሌዎች፡

እንስሳ ለመሆን ድመት መሆን በቂ ነው -- ሲተረጎም፡ አንድ ነገር ድመት መሆኑን ካረጋገጥን እንስሳ መሆኑ አያጠራጥርም
አሜሪካዊ ለመሆን አሜሪካ መወለድ በቂ ነው -- ሲተረጎም፡ አንድ ሰው አሜሪካ ከተወለደ አሜሪካዊ መሆኑ አያጠራጥርም

P የተባለ አረፍተ ነገር Q የተባለ አረፍተ ነገር እውነት እንዲሆን በቂ ፣ ነው ካልን P እውነት መሆኑ ብቻ Qን እውነት ያደርገዋል። በሌላ ጎን P ውሸት ቢሆን Q ውሸት ነው ለማለት በቂ ማስረጃ የለንም። በሌላ አነገጋገር " P ከሆነ Q" ወይም ደግሞ "P => Q," በሚል ሲያጥር፣ " የP መሆን Qን ያመላክታል" ማለት ነው። ከዚህ አንጻር Q የP መዘዝ ነው ማለት ነው።

ሂሳባዊ ግንኙነት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

በሂሳብ ጥናት "በቂ" እና "አስፈላጊ" የተገላቢጦሽ ግንኙነት አላቸው። ለQ፣ P አስፈላጊ ከሆነ፣ ለP፣ Q በቂ ነው ማለት ነው። ምሳሌ፡ ድመት ለመሆን እንስሳ መሆን አስፈላጊ ሲሆን፣ በአንጻሩ እንስሳ ለመሆን ድመት መሆን በቂ ነው።

በቂና አስፈላጊ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

P ፣ ለ Q በቂና አስፈላጊ ነው ካልን ትርጉሙ "P ከሆነ Q እንዲሁም Q ከሆነ P" ወይም ባጭሩ "P ከሆነና ከሆነ ብቻ Q" እንደማለት ነው። በሂሳብ ሲጻፍ P <=> Q ማለት ነው። P ና Q በዚህ ወቅት ምንም ልዩነት የላቸውም፣ አንድ ናቸው ማለት ይቻላል።

ምሳሌዎች:

ፀሐይ ለመባል ለምድር በጣም ቅርብ የሆነች ኮኮብ መሆን በቂና አስፈላጊ ነው --- ትርጉሙ ለምድር ከጸሃይ የሚቀርብ ኮኮብ ስሌለ፣ ይህ አረፍተ ነገር ትክክል ነው ማለት ነው ።