በትረ ሎሚ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ
ሐምራዊ በትረ ሎሚ

በትረ ሎሚ በሰብትሮፒክ ክፍል የሚያድግ መራራ የሎሚ አይነት ፍራፍሬ ነው። ብዙ ጊዜ በትረ ሎሚ ከሌሎች የሎሚ አይነቶች ተለቅ ይላል፣ መራራነቱም ከሎሚ ያነሰ ግን ከብርቱካን የበዛ ነው።