በንጋልኛ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ
በንጋልኛ የሚነግሩባቸው ቦታዎች

በንጋልኛ (በንጋልኛ፦ «ባንግላ») በባንግላዴሽና ከባንግላዴሽ አጠገብ በሕንድ አገር ክፍሎች የሚነገር ሕንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋ ነው።